Skip to content
January 15, 2026
Random News
Sirara Media

Sirara Media

  • Home
  • News
  • ርዕሰ-አንቀፅ
  • ምጣኔ-ሐብት
  • ምጣኔ-ሐብት
  • Fin-Tec
  • Politics
  • ማህበራዊ
  • Environment
  • Art
  • Interview
  • Opinion
  • Contact
Headlines
  • January 14, 2026January 14, 2026

    Ethiopia Launches National Pediatric Initiative to Transform Childhood Cancer Care

  • January 7, 2026January 7, 2026

    ሚድሮክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ አስተዋወቀ

  • December 31, 2025December 31, 2025

    ሲንቄ ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ የስራ ፍቃድ አገኘ

  • December 18, 2025December 18, 2025

    በኢትዮጵያ ከፍተኛውን የሎተሪ ሽልማት ጀመረ፣እጣው የ60 ሚሊዮን ብር ነው ተገልጿል

  • November 28, 2025November 28, 2025

    ብሔራዊ ባንክ የስታንዳርድ ባንክ ተወካይ ጽህፈት ቤትን የሥራ ፈቃድ ማደሱ አስታወቀ

  • News
  • Uncategorized
January 14, 2026January 14, 2026

Ethiopia Launches National Pediatric Initiative to Transform Childhood Cancer Care

Amanuel Kindeya Ethiopia has officially established the Ethiopian Pediatric Hematology and Oncology Society (ESPHO)—a strategic initiative dedicated to revolutionizing the treatment and support for children with cancer and blood disorders. An inaugural ceremony in Addis Ababa marked a landmark advancement for Ethiopia’s healthcare system: the launch of an initiative to address an urgent national challenge. Dereje Duguma, the State Minister of Health, described the launch as a paradigm shift, stressing that addressing pediatric cancer requires a unified front. Dereje says “ESPHO is essential for gathering critical data, training specialized personnel, and ensuring early diagnosis.The Ministry of Health is signaling to working alongside to build a resilient healthcare infrastructure for children”. The initiative addresses an urgent national challenge. Currently, an estimated 6,000 to 8,000 Ethiopian children are diagnosed with cancer each year, yet fewer than 2,000 receive timely and adequate treatment. Dereje Noted, the Ministry of Health has introduced a comprehensive five-year roadmap to confront the gap. The plan focuses on expanding nationwide screening programs, improving access to chemotherapy and radiotherapy, and increasing the number of specialized pediatric oncology centers. Dr Abel Hailu, President of ESPHO, emphasized the remarkable progress made over the last decade. “Fifteen years ago, pediatric oncology services were virtually non-existent. Today, we have eight hospitals providing radiotherapy and seven specialized clinics,” he said. Ethiopia aims to raise the childhood cancer survival rate to 60 percent up scale 2030. Signaling its growing leadership in the field, the national initiative is set to host the 2027 SIOP Africa Conference, fostering greater regional collaboration in pediatric oncology.

  • Uncategorized
January 7, 2026January 7, 2026

ሚድሮክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ አስተዋወቀ

( አዲስአበባ ) — በሚድሮክ ኢትዮጵያ ስር የሚገኘው ኩዊንስ ሱፐርማርኬት በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ አስተዋውቋል፡፡ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ከዓለም አቀፉ የችርቻሮ ንግድ ተቋም ካርፎር ጋር በኢትዮጵያ የዘመናዊ ችርቻሮ ንግድ ዘርፍ ዕድገት ላይ ትልቅ ለውጥ የሚፈጥር የንግድ ስያሜን ከነሙሉ አሰራሩ የመጋራትና የአቅርቦት አጋርነት መመሥረቱን አስታውቋል፡፡ በስምምነቱ መሠረት ኩዊንስ ሱፐርማርኬት የካርፎርን ስም እና ዓርማ፣ የኩባንያውን የችርቻሮ ንግድ ዕውቅት እና ዓለም አቀፍ የአሠራር መስፈርቶችን በኢትዮጵያ በሚገኙ የሱፐርማርኬት ቅርንጫፎቹ ላይ ተግባራዊ ያደርጋል። በዚህ አጋርነት የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ ፍራንቻይዝ ለኢትዮጵያ ገበያ የተዋወቀበት ሲሆን ይህም በኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት የሚደግፍ ስለመሆኑም ተመላክቷል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጀማል አህመድ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ስምምነቱ የሀገር ውስጥ ምርትን ከዓለም አቀፍ የንግድና የጥራት ደረጃዎች ጋር በማጣጣም፣ የኢትዮጵያ ምርቶች ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን እንዲያሟሉና በውጭ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዕድል የሚከፍት ነው፡፡ ስያሜያቸውን ወደ ካርፎር የሚቀይሩ የመጀመሪያዎቹ የኩዊንስ ሱፐርማርኬቶች በመጪው ሰኔ ወር አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ አንስተዋል። የካርፎር ኢንተርናሽናል ፓርትነርሺፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፓትሪክ ላስፋርጉስ በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም ከሆነ የችርቻሮ ንግድ ተቋም ጋር ትብብር በመጀመራችን ደስተኞች ነን ብለዋል። እስከፈረንጆቹ 2028 ድረስ 17 ተጨማሪ የችርቻሮ መደብሮችን ለመክፈት መታቀዱንም ተናግረዋል።

  • Uncategorized
December 31, 2025December 31, 2025

ሲንቄ ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ የስራ ፍቃድ አገኘ

( አዲስአበባ )– ሲንቄ ኢንቨስትመንት ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አምስተኛ የኢንቨስትመንት ባንክ ሆኖ የስራ ፍቃዱን ያገኘ ሲሆን የስንቄ ባንክ ተቀጥላ ድርጅት መሆኑን ታውቋል። ከፍተኛ ወጪ በማፍሰስ እንደተቋቋመ የተነገረዉ የስንቄ ባንክ እህት ኩባንያ የሆነዉ ስንቄ ኢንቨስትመንት ባንክ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የስራ ፍቃዱን መቀበሉን ተሰምቷል። የስንቄ ኢንቨስትመንት ባንክ ለምስረታ የሚያበቁትን ሁኔታዎች በአምስት ወራት ተኩል የፈጀ የዉይይት እና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ መቆየታቸዉን የካፒታል ማርኬት ዋና ዳይሬክተር ሀና ተልህቁ ተናግረዋል። አሁን ላይ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉት የተፈቀደላቸው የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ጠቅላላ ቁጥር ወደ አስራ አምስት እንዲሁም የኢንቨስትመንት ባንኮች ጠቅላላ ቁጥር ወደ አምስት ከፍ ብሏል። ሲንቄ ባንክ በኢንቨስትመንት ባንኩ በካፒታል ገበያዉ ላይ ጉልህ ሚና የሚኖረዉ እንደሚሆን ይጠበቃል ሲሉ የባንኩ አመራሮች ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ላይ እያደገ ያለውን እምነት የሚያንፀባርቅ ሲሆን፣ የባለሥልጣኑን ዘላቂ ዕድገትን እና ባለሀብቶች ጥበቃን የሚደግፍ ተወዳዳሪ፣ ፍትሃዊ እና ጠንካራ ገበያ ለመፍጠር ያለውን ቁርጠኝነት ያጠናክራል ተብሏል።

  • Business
  • Uncategorized
December 18, 2025December 18, 2025

በኢትዮጵያ ከፍተኛውን የሎተሪ ሽልማት ጀመረ፣እጣው የ60 ሚሊዮን ብር ነው ተገልጿል

(አዲስአበባ) — የ60 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ዕጣ ሊወጣ 30 ቀናት መቅረቱን የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ታምኮን ሶፍትዌር ሶሉሽንስ በጋራ በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን በኢትዮጵያ የሎተሪ ሽልማት ታሪክ ትልቁና በዲጂታል ብቻ ገበያ ላይ የዋለው ከፍተኛው ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ህብረተሰቡ ከአሁን በፊት በወረቀት ሲስጥ የነበረውን ሎተሪዎች አገልግጋ አሁን ላይ አዳዲስ የሎተሪ አይነቶችን በመጨመር ለገበያ እያቀረብ ሲሆን ካለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ ደግሞ በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ከፍተኛው ሽልማት የሆነውና ለመጀመሪያ ጊዜ በዲጂታል መላ የቀረበውን የ60 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ዕጣ ሊወጣ 30 ቀናት እንደቀሩት ታምኮን ቴክኖሎጂ ሶልሽን ተናግሯል፡፡ የ60 ሚሊዮን ብር ሎተሪ እድሜያቸው ከ18 አመት በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የቀረበ ነው ተብሏል። መረጃዎች እንደሚሳዮት የ60 ሚሊዮን ብር የቀረበው ሎተሪ ከአጠቃላይ ምጣኔው ከጠቅላላ በሽያጭ ደረጃ ላይ ከ125 ሚሊዮን ብር በላይ ወይንም ከግማሽ በላይ ትኬቶች ለዕድለኞች ሽልማት የሚውሉ ሲሆን ከአጠቃላይ ሽያጩ ለሽልማት የሚወጣው የገንዘብ መጠን ወደ 53 በመቶ ማደጉን ያሳያል። የ60 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ከጠቅላላ ሽያጭ ላይ ከ125 ሚሊዮን ብር በላይ ወይንም ከግማሽ በላይ ትኬቶች ለዕድለኞች ሽልማት የሚውሉ ሲሆን ከአጠቃላይ ሽያጩ ለሽልማት የሚወጣው የገንዘብ መጠን ወደ 53 በመቶ አድጓል። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ሎተሪው ገበያ ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ዋናውና ትልቁ ሽልማት እስከሚወጣበት ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የተለያዩ እድለኞች የተሸለሙ ሲሆን እስካሁንም ከ1200 በላይ እድለኞች በገንዘብና በአይነት የተለያዩ ሽልማቶችን ማሸነፍ ችለዋል። የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከንጉሱ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ እድለኞችን ሲሸልም መመቆየቱን በ50,000 ብር የጀመረ መሆኑን ታሪክ ያስረዳል። በዚህ አመት ሽልማቱን አሳድጎ የአንደኛውን ዕጣ ሽልማት 60 ሚሊዮን ብር አድርሷል። የአሁኑ ሽልማት በሃገሪቱ ታሪክ ከፍተኛውን ያደርገዋል። ከዚህ በተጨማሪ የተቋሙ ድረ ገጽ ከተዋወቀበት ጊዜ ጀምሮ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የዲጂታል ደንበኞች ያፈራ ሲሆን ይሄም በአጭር ጊዜ የተገኘ ትልቅ ስኬት ነው ተብሏል። በተጨማሪም እለታዊ ሎተሪን በዲጂታል መንገድ በ5 ብር ብቻ በተጠቀሱት መንገዶች ሁሉ ገበያ ላይ የሚገኝ ሎተሪ ሲሆን በየ24 ሠአቱ የሚወጣና ደንበኞች እስከ 25,000 ብር አሸናፊዎችን ይሸለማሉ። የዲጂታል ሎተሪ በአጋሮች የኢትዮ ቴሌኮም ቴሌ ብር አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ፣ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፣ ዳሽን ባንክ፣ አቢሲኒያ ባንክ፣ ዘረጋው ክላውድ አገልግሎት፣ ኤዲሲ ሪሰርችና ዴቨሎፕመንት እንዲሁም ሌሎች አጋሮች የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ታምኮን ሶፍትዌር ሶሉሽንስ በጋራ የሚከወን መሆኑን ሰምተናል። *8989# ላይ ማንኛውንም አይነት ፊደል በመላክ እንዲሁም በቀጥታ ወደ 8989 በመደወል፣ በቴሌ ብር ሱፐር አፕ እና በድርጅቱ ኦፊሻል ድረ-ገፅ ethiolottery.et ላይ በመግባት ትኬቱን መቁረጥ ይቻላል ተብሏል።

Popular Posts

1

Ethiopia Launches National Pediatric Initiative to Transform Childhood Cancer Care

  • News
  • Uncategorized
2

ሚድሮክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ አስተዋወቀ

  • Uncategorized
3

ሲንቄ ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ የስራ ፍቃድ አገኘ

  • Uncategorized
4

በኢትዮጵያ ከፍተኛውን የሎተሪ ሽልማት ጀመረ፣እጣው የ60 ሚሊዮን ብር ነው ተገልጿል

  • Business
  • Uncategorized
5

ብሔራዊ ባንክ የስታንዳርድ ባንክ ተወካይ ጽህፈት ቤትን የሥራ ፈቃድ ማደሱ አስታወቀ

  • Uncategorized
6

ጤግሮስ ትሬዲንግ ከኦሮሚያ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ጋር በመሆን 79 ተሽከርካሪዎች ለወጣቶች አስረክቧል

  • Uncategorized
7

ቢዝ-ኮኔክት-አዲስ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ለማጠናከር ያለመ እንቅስቃሴዎች እያደረገ መሆኑን ተገለፀ

  • Uncategorized
8

ፅጌረዳ እና አናንያ የተሰኙ የሕክምና ማእከላት ውሕደት መፈፀማቸው ተገለፀ

  • Uncategorized

Home

Sirara Media

Sirara Media Is a digital news platform independent media house
based in addis abeba, ethiopia covering NEWS & ANALYSIS on business,
Finance, politics, environment, arts & cultural topics provide to you latest.

Facebook Telegram Whatsapp X-twitter Youtube Linkedin

Recent Posts

  • Ethiopia Launches National Pediatric Initiative to Transform Childhood Cancer Care
  • ሚድሮክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ አስተዋወቀ
  • ሲንቄ ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ የስራ ፍቃድ አገኘ
  • በኢትዮጵያ ከፍተኛውን የሎተሪ ሽልማት ጀመረ፣እጣው የ60 ሚሊዮን ብር ነው ተገልጿል
  • ብሔራዊ ባንክ የስታንዳርድ ባንክ ተወካይ ጽህፈት ቤትን የሥራ ፈቃድ ማደሱ አስታወቀ

Archives

  • January 2026
  • December 2025
  • November 2025
  • October 2025
  • September 2025
  • August 2025
  • July 2025
  • June 2025
  • May 2025
  • April 2025

Categories

  • Advertorial
  • Art
  • Business
  • Environment
  • Fin-Tec
  • Interview
  • News
  • Opinion
  • Politics
  • Science and Technology
  • Uncategorized
  • ማህበራዊ
  • ምጣኔ-ሐብት
  • ርዕሰ-አንቀፅ
  • ሲራራ አርታኢ

Recent Posts

  • Ethiopia Launches National Pediatric Initiative to Transform Childhood Cancer Care
  • ሚድሮክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ አስተዋወቀ
  • ሲንቄ ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ የስራ ፍቃድ አገኘ
  • በኢትዮጵያ ከፍተኛውን የሎተሪ ሽልማት ጀመረ፣እጣው የ60 ሚሊዮን ብር ነው ተገልጿል
  • ብሔራዊ ባንክ የስታንዳርድ ባንክ ተወካይ ጽህፈት ቤትን የሥራ ፈቃድ ማደሱ አስታወቀ

Categories

  • Advertorial
  • Art
  • Business
  • Environment
  • Fin-Tec
  • Interview
  • News
  • Opinion
  • Politics
  • Science and Technology
  • Uncategorized
  • ማህበራዊ
  • ምጣኔ-ሐብት
  • ርዕሰ-አንቀፅ
  • ሲራራ አርታኢ

You May Have Missed

  • Politics

Tigray Regional State Administration’s new cabinet structure has faced intense criticism

admin May 2, 2025May 2, 2025
  • Opinion

በትይዩ ገበያና በመደበኛ ያለውን ክፍተት ኢኮኖሚያዊ ምን ያሳያል

admin August 13, 2025August 13, 2025
  • Business

ብርሃን የገበያ ማእከል የተሰኘ ፕሮጀክት በአምቦ ከተማ ይፋዊ የስራ ትግበራ ተጀመረ

admin August 8, 2025August 8, 2025
  • ምጣኔ-ሐብት

የውጭ ዜጎችን የቤት ባለቤት የሚያደርገው ረቂቅ አዋጅ በተለይ የሪልስቴት ዘርፉን ያነቃቃል ተባለ

admin June 16, 2025June 16, 2025
  • ማህበራዊ

የውጭ ሃገር የስራ ስምሪት የዜጎችን ደህንነትናማስጠበቅ በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱን ተገለፀ

admin June 25, 2025June 25, 2025
  • Uncategorized

Addis Chamber marks the calling for more policy measures to empower women’s  

admin April 3, 2025April 3, 2025
  • Uncategorized

ሚድሮክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ አስተዋወቀ

admin January 7, 2026January 7, 2026
  • News

ከፍተኛ የግል ትምህርት ተቋማት በትምህርት ጥራት ላይ ሊሰሩ ይገባል ተባለ

admin August 24, 2025August 24, 2025

Subscribe to Our Newsletter

Aenean massa feugiat imperdiet a scelerisque et morbi tempus massa tincidunt vitae libero aenean tincidunt molestie.